You are currently viewing Properties from Gift Real Estate PLC
Legahar site of Gift real estate ongoing real estate development

Properties from Gift Real Estate PLC

ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ይፈልጋሉ?


ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ በሆኑ አካባቢዎች የተለያየ መጠን ያላቸው አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ገንብቶ ለሽያጭ አቀርቦልናል፡፡

መንደሮቻችን፤
 የተሻሻሉ አማራጭ ዲዛይኖች፣
 አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ ቦታ፣
 24/7 የተጠባባቂ ኃይልና የውሃ አቅርቦት፣
 ዘመናዊ የንግድ ሱቆች፣ የገበያ አዳራሾች፣ ት/ቤቶች እና የህክምና ማዕከሎች፣
 በቂ አረንጓዴ የመጫዎቻ ስፍራዎች አሏቸው፣

ይምጡ በለገሃር፣ በተ/ሃይማኖት፣ በአትላስ፣ ሲኤምሲና በፈረስ ቤት አማራጭ ቤቶችን በመጎብኘት የቤት ባለቤት እንዲሆን ተጋብዘዋል!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፤
Website: https://www.realestatepropertyethiopia.com
+251921878641/+251941530182

Leave a Reply