You are currently viewing Gift Real Estate’s CMC Site Price
CMC site of Gift real estate ongoing real estate development

Gift Real Estate’s CMC Site Price

ቤት ለመግዛት አስበዋል? የጊፍት ሪል ስቴት ቤቶችን ሳያዩ እንዳይገዙ! 


ጊፍት ሪል ስቴት በመሃል አዲስ አበባ በለገሃር፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተክለ ሃይማኖት  አካባቢ እጅግ በጣም ቅንጡ አፓርትመቶችን እና የንግድ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርቧል።

*CMC

💥 በብር  ክፍያ  የቤት ባለቤት ይሁኑ።

👉 ቅድመ ክፍያ ከ9% ጀምሮ

*ባለ አንድ መኝታ
➬ስፋት 80.16 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ=8,915,455 ETB

➬ቅድመ ክፍያ 9%=  802,391 ETB

*ባለ ሁለት መኝታ
➬ስፋት 125.54 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 13,962,653 ETB
➬ቅድመ ክፍያ 9%= 1,256,638 ETB

*ባለ ሶስት መኝታ
➬ስፋት 182 ካሬ
➬ሙሉ ዋጋ= 20,184,837 ETB
➬ቅድመ ክፍያ 9%=  1,816,635 ETB

ለበለጠ መረጃ:-
Call: 0921878641

Leave a Reply